September 16, 2024

አስቸኳይ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

ተቋማችን ሸገር የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ኅ/ስ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተማ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ፍቃድ አገኝቶ እየሰራ ያለ ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ለዋናው ጽ/ቤት እና አዲስ አበባ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች በሚከፈቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣በኅብረት ሥራ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡4/6  ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋምና ተዛማጅ የሥራ መስክ የሰራ፣2 ዓመት በኃላፊነት የሠራ
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 4 

የቁጠባና ብድር ባለሙያ

JOB REQUIREMENT 

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣በኅብረት ሥራ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡3 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በሽያጭ ባለሞያነት 1 ዓመት የሰራ
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 8

አካውንታት

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ሞያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡2 / 4 ዓመት
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 4 

ካሸር

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ሞያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡0/2 ዓመት
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 6

ኤክስኩዩቲቭ አሲስታንስ

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ማስተርስ /ቢኤ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት እና በቢሮ አስተዳደር ወይም በአይሲቲ የተመረቀች
  • የስራ ልምድ ፡2/4 /6 ዓመት
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 1

የአባላት ልማት ዋና አስተባባሪ

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤቢኤ በማርኬቲንግ ፤በኢኮኖሚክስ፣ በንግድ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ፣ በዲቨሎፕመንታል ስተዲ ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡4/6  ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋምና ተዛማጅ የሥራ መስክ የሰራ፣2 ዓመት በኃላፊነት የሠራ
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 1

የፕሮጀክት እና ጥናት ከፍተኛ ባለሙያ

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ በማርኬቲንግ፤በኢኮኖሚክስ፣በአካውንቲንግ፣ በንግድ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ፣ በዲቨሎፕመንታል ስተዲ ፣ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡2/4 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፕሮጀክት ባለሞያነት ቢያንስ 1 ዓመት የሰራ/ች
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 1

የብድር ሰነድ ዝግጅት ባለሙያ

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በህግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣በኅብረት ሥራ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡1/2 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋምና ተዛማጅ የሥራ መስክ የሰራ
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 1

ሲኒየር አካውንታት

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ /ቢኤ ዲግሪ  በፋይናንስ ፣አካውንቲንግ እና ተዘማጅ የትምህርት ዓይነት (ፒስትሪ አካውንቲንግ ሶፍትዌርን ቢያንስ ለ1 አመት የሰራ/ች)
  • የስራ ልምድ ፡4 / 6 ዓመት
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 1 

የሰው ሀይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ/ቢ ኤ ዲግሪ በሕዝብ አስተዳደር፤ በማኔጅመንት፣ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡2 /4 ዓመት
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 1

የውስጥ ኦዲተር

JOB REQUIREMENT

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ/ቢ ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ ፡10/12 ሆኖ ከዚህ ውስጥ   ቢያንስ 4 ዓመት በኃላፊነት  የሰራ/ች
  • ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
  • ብዛት ፡ 1

HOW TO APPLY

ከላይ የተገለጸውን የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች አዲስ አበባ ሜክሲኮ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ህንጻ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋናው ጽ/ቤት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ 1 ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ እና በድረገጻችን www.shegersacco.com ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል ቀርበው ማማልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡