September 16, 2024
Ethiopian Electric Power

Ethiopian Electric Power

በኢትዮጵያኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ፋይናንስ ቢሮ(1)እና በመካከለኛ ሪጅን 3-(1) ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር በማስፈለጉ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ያህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር/10/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን.

Ethiopian Electric Power would like to invite candidates who satisfy the qualifications and requisite experience indicated for this job posting. There is one empty position listed below.

How To Apply

የመመዝገቢያ ቦታ -ለትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ፋይናንስ ቢሮ ፡-ሜክሲኮ የሚገኘው ኬኬር አዲሱ ሕንፃ በኢትዩጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት 15ኛ ፎቅ እና ለመካከለኛ ሪጅን 3 ኮተቤ ከብረታ ብረታ ፊትለፊት ገባ ብለው በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን