September 19, 2024
Commercial Bank Of Ethiopia Calling for Written Exam(1227 Students)

Commercial Bank Of Ethiopia Calling for Written Exam(1227 Students)

የፅሁፍ ፈተና ጥሪ
================
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው የጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ መደብ በወልዲያ ዲስትሪክት ያመለከታችሁ እና መስፈርቱን ያሟላችሁ አመልካቾች ማክሰኞ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት በወልዲያ ከተማ በወልዲያ የመምህራን ማሰልጠኛ ኮሌጅ (Woldia College of Teachers Education) የፅሁፍ ፈተና የምትወስዱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አመልካቾች ለፈተና በምትመጡበት ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ወደ ፈተና ስትመጡ ስልክ ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡


Students Name list