ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
መጋቢት 20፣ 2014
Ministry of Revenues of Ethiopia /የገቢዎች ሚኒስቴር / የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ለመወዳደር እና ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ጋር ለመስራት የምትፈልጉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትገቢዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
በድረ ገጽ፦ www.mor.gov.et
በፌስቡክ፡- ministryofrevenuesofethiopia/
የገቢዎች ሚኒስቴር/በዩትዩብ፦ ministryofrevenuesofethiopia
በቴሌግራም፦ ministryofrevenuesofethiopia/
የገቢዎች ሚኒስቴር/በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቻችን ፡- ዋልታ ቴሌቪዥን ሰኞ ማታ ከ 2፡30 ጀምሮ ፋና ቴሌቪዥን አርብ ማታ ከ3፡00 ጀምሮ ኢቲዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢ.ቢ.ሲ/ ቅዳሜ ማታ ከ2፡00 ዜና በኋላ በሬድዮ ፕሮግራሞቻችን፡- ፋና ኤፍ ኤም ሬድዮ 98.1 ሐሙስ ማታ ከ2፡30 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሬድዮ 93.1 ማክሰኞ ጠዋት ከ2፡30 ጀምሮ በወርሃዊ ጋዜጣችን፡- ገቢያችን ህልውናችን እንዲሁም በነጻ ጥሪ አገልግሎታችን፡ – 8199 በመደወል መረጃዎችን በመጠየቅ ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን!