አስቸኳይ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ተቋማችን ሸገር የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ኅ/ስ/ማ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተማ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ፍቃድ አገኝቶ እየሰራ ያለ ተቋም ሲሆን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ለዋናው ጽ/ቤት እና አዲስ አበባ በሚገኙ ክፍለ ከተሞች በሚከፈቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣በኅብረት ሥራ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡4/6 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋምና ተዛማጅ የሥራ መስክ የሰራ፣2 ዓመት በኃላፊነት የሠራ
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 4
የቁጠባና ብድር ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣በኅብረት ሥራ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡3 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በሽያጭ ባለሞያነት 1 ዓመት የሰራ
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 8
አካውንታት
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡2 / 4 ዓመት
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 4
ካሸር
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡0/2 ዓመት
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 6
ኤክስኩዩቲቭ አሲስታንስ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ማስተርስ /ቢኤ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ በጽህፈት እና በቢሮ አስተዳደር ወይም በአይሲቲ የተመረቀች
- የስራ ልምድ ፡2/4 /6 ዓመት
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1
የአባላት ልማት ዋና አስተባባሪ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤቢኤ በማርኬቲንግ ፤በኢኮኖሚክስ፣ በንግድ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ፣ በዲቨሎፕመንታል ስተዲ ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡4/6 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋምና ተዛማጅ የሥራ መስክ የሰራ፣2 ዓመት በኃላፊነት የሠራ
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1
የፕሮጀክት እና ጥናት ከፍተኛ ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ በማርኬቲንግ፤በኢኮኖሚክስ፣በአካውንቲንግ፣ በንግድ አስተዳደር፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ፣ በዲቨሎፕመንታል ስተዲ ፣ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡2/4 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፕሮጀክት ባለሞያነት ቢያንስ 1 ዓመት የሰራ/ች
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1
የብድር ሰነድ ዝግጅት ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ በህግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ፣በኅብረት ሥራ ወይም ተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡1/2 ሆኖ ከዚህ ውስጥ በፋይናንስ ተቋምና ተዛማጅ የሥራ መስክ የሰራ
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1
ሲኒየር አካውንታት
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ /ቢኤ ዲግሪ በፋይናንስ ፣አካውንቲንግ እና ተዘማጅ የትምህርት ዓይነት (ፒስትሪ አካውንቲንግ ሶፍትዌርን ቢያንስ ለ1 አመት የሰራ/ች)
- የስራ ልምድ ፡4 / 6 ዓመት
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1
የሰው ሀይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ/ቢ ኤ ዲግሪ በሕዝብ አስተዳደር፤ በማኔጅመንት፣ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡2 /4 ዓመት
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1
የውስጥ ኦዲተር
JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ ፡ኤም ኤ/ቢ ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ ሞያ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ ፡10/12 ሆኖ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
- ልዩ ችሎታ/ሥልጠና/ ፡መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
- ብዛት ፡ 1